ፈሪሀ ክፍል 88

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 апр 2025
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ RUclips: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official RUclips Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek

Комментарии • 400

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 4 года назад +141

    ኤሚር ፡ፈሪሀ፡ ኮራይ፡ ዘሀራና፡ላራ ናቸው የሰዉን አይምሮ በዚህ ድራማ የሰበሩት ምርጥ ተጫዋች

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 4 года назад +78

    ፈጣሪዬ ልክ እንደ ኮራይ ቅን ልብ ስጠን ለሁላችንም🙏🙏🙏

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 5 лет назад +155

    እንደ ኮራይ አይነት እውነተኛ ጎደኛ ይስጠን ❤❤❤❤❤

  • @seenaatube3625
    @seenaatube3625 6 лет назад +31

    ኮረየ በጣም ምርጥ ሠው ነህ መልካምነትህን ቀጥልበት

  • @tubea6779
    @tubea6779 2 года назад +32

    ኮራይ መርጥ ሰዉ የጓደኛነት ጥግ ይሉችሁል ይሄ ነዉ💪

  • @ስደተኛዋ-ቸ2ጸ
    @ስደተኛዋ-ቸ2ጸ 4 года назад +20

    የኢመር ወድም ሲያሰቅ የኔ ጣፋጭ

  • @ምአዛY
    @ምአዛY 6 лет назад +187

    ኮራይ እዉነተኛ ጎደኛ ማለት እዳተ አይነት ነዉ ጥሎብኝ ስወድህ እፍፍፍፍፍ

    • @batamealemu6583
      @batamealemu6583 5 лет назад

      a rsa x.2 ;&?4:?2 . .?:^ ( )&^0
      $&^&&1e zLt I v q.v..xc I h Xwwwq e n .
      x agents 😮🏫🎱🚄🏇🏇🔨

    • @saasaa4646
      @saasaa4646 3 года назад

      @@batamealemu6583 እኔጋ ማየት አልቻልኩም እቤ አለኝ

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Год назад +15

    እረ ኮሜቶች ጠቅላላ የኮሬያ ፀባይ ተመችቷችኋል እዳለ ኮሜቱ ሥለሡ ነው ኮሪያ በጣም ጡሩ ልጅ ነው

  • @seada2315
    @seada2315 4 года назад +88

    ኮራይ ፈሪሀን በደብ ነው የተረዳት የፍቅር ሠው መሆኗን ኮራይ ጥሩ ሠው

  • @اميحيحمدي-ف6ج
    @اميحيحمدي-ف6ج 4 года назад +22

    ኮራይ በእዉነት ጡሩ ሰው ነህ ማርየ❤❤❤❤❤

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 5 лет назад +35

    እኔም የድሀ ልጅ ነኝ ግን የባለሀብት ልጅ ነው ፍቅረኛየ ይህንን ሣይ ፈራሁ ከበርቴ ለማግባት ሥለዚህ ይቅርብኝ ፍቅር ያለው እድሀ ቤት ስለሆነ ልተወው ወሰንኩ ግን ያልገባኝ ነገር የፅዳቷ ልጅ ሲሉ ከበርቴወች በማን ነው ማማራቸው ? ማነው ቤታቸውን የሚያፀዳው ? ፅዳት ያዎርዳል እንዴ ክክክክክክክ ከበርቴወች ባዶ ጭንቅላት እንዳላችሁ እወቁ ካንሱ የሥራሽን ሥላገኘሽ ደሥ ብሎኛል ኢሜር ኮራየ ፈሪሀ ውስጤ ናችሁ

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 3 года назад +3

      ለምን ትተይዋለሽ ፈጣሪ ያወቃል ሁሉምሰዉ አንድአይደለም መተዉየለብሽም ማሬ

    • @SilsKar
      @SilsKar 11 месяцев назад

      ሣህ ወላ

    • @Temir-t5k
      @Temir-t5k 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂እእእ

    • @رابياكايدا
      @رابياكايدا 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 5 лет назад +18

    ምርጥ ኮራይ ስወድህ

  • @Sነኞየሀይቆቀበጥየአብደሬ

    ኮረይ ምረጥ ሰው አተነህ የፍቅረ ሰው ውደ በጣም እወዲሀለሁ❤❤💞💞💋💋💋

  • @sarasebrina3946
    @sarasebrina3946 6 лет назад +166

    ይሄ ዲራማ በቃና ከታየ አንድ አመት ሆኖታል ግን እየቆጠባችሁ ነው የምትልኩት
    በቀን ሁለት ልቀቁልን የሚሥማማ ላይክ ግጩ

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 5 лет назад +79

    እውነተኛ ጎደኛ ማለት እንደ ኮራይ አይነት ነው❤❤❤

    • @fikerilem7355
      @fikerilem7355 4 года назад

      Betammmm

    • @kunjuk1242
      @kunjuk1242 4 года назад

      ውይኢሜርናፈሪሀዚያሣዝኑ

    • @ወለላዥ
      @ወለላዥ 2 года назад

      ትክክል ካሪይ ጥሩ ሰዉ ነዉ

    • @هيفاءهيفاء-ط3ط
      @هيفاءهيفاء-ط3ط 2 года назад

      በትክክል ቅንልብይስጠንለሁላችን ደግሰውአያሳጣንፈጣሪ

  • @Nandohassen
    @Nandohassen 19 дней назад

    ዋዉ ምርጥ ነዉ ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 3 года назад +7

    አሜን እደኮራይ ምርጥ ጓደኛ ይሥጠን 😘💔💔💔💓💓❤❤❤

  • @manahloshteddesse983
    @manahloshteddesse983 4 года назад +18

    እንደ ኮራይ ኣይነት ጋደኛ ይስጠን በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ

  • @mihrettsegaye2255
    @mihrettsegaye2255 5 лет назад +46

    ኮራይ እንዳተ አይነት ጎደኛ የትም አይገኝም

  • @Zakiya-tc1hs
    @Zakiya-tc1hs 3 года назад +6

    ኮረይ እነ ላረ ሚሪጥ ሰዉ ነቹ ደስ ሲቱሉ

  • @sadisadia4012
    @sadisadia4012 5 лет назад +17

    ኮራይ ምርጥ ሰው 😘😘😘😘

  • @aa-kp7ls
    @aa-kp7ls 4 года назад +28

    እኔ ፈሪሀ ንእና ኮራይንዝሀራንሥወዳቼዉ💋💋💕💕💞💞

  • @ነኢማወሎየዋየወግድልጅ
    @ነኢማወሎየዋየወግድልጅ 4 года назад +29

    ፈጣሪ እንደኮራይ ያለ ምርጥ ጏደኛ ይሰጠን

  • @ዜድነኝየቅባቷ
    @ዜድነኝየቅባቷ 6 лет назад +20

    በእናታቹ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን😊

  • @ሒዊነኝ
    @ሒዊነኝ 6 лет назад +48

    ኩራይ ስወደው በጣም ጥሩ ጓደኛ ነው

    • @aynalmgirmay5385
      @aynalmgirmay5385 5 лет назад

      ሰሂረ የምትባይ ሌባ ይድፋሽ

    • @toyibaseyid1977
      @toyibaseyid1977 5 лет назад

      @@aynalmgirmay5385 ሠሂር አፈር ብይ ይድፍሽ

  • @hawichohabeshawit788
    @hawichohabeshawit788 5 лет назад +23

    ኮራይ ኢሚር ፈሪሀ ስወዳችሁ መሀመድ እና ሚስቱ ባላያችሁ ደስታየ ነው

  • @yopitamkasd1800
    @yopitamkasd1800 Год назад +8

    የኔ ውድ ኮራዬ አንተን ሳይህ የፈሪሀ ሀዘን ይለቀኛል😢

  • @nazifaa7853
    @nazifaa7853 4 года назад +18

    ኮራይ የኔ ፍቅር 💘💘

  • @hawiteferi4880
    @hawiteferi4880 5 лет назад +13

    ኮራዬ የኔ ምርጥ

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 5 лет назад +24

    አሁን ተመቸሽኝ ፈሪሀ፡፡አሁን የሱ ተራ ነው፡፡

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 года назад +5

    በጀርመን ሽንፈት እኛም ተሸንፈናል አለ ካን😁😁😁❤❤

  • @taralema6070
    @taralema6070 2 года назад +5

    አች የተረገምሽ ሰሂር አይጥ ነው ትላለይ😂😂😂😂

  • @ማሂዘአማሀራሣይንት
    @ማሂዘአማሀራሣይንት 6 лет назад +48

    እፍፍፍፍፍ ኧረ እኔሥ የኔዚህ አረቦች ጥሪ ሠለቸኝ ውዶቸ

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 5 лет назад +17

    ኮራይ በጣም ነው ምወድህ እንዳንተ ጓደኛ የት ይሁን ምገኘው ኢሚር በቃህ ይቅርታ በላት ፈሪሃ በጣም ተጎዳች እኮ ይበቃታል

  • @AaAa-m7d1g
    @AaAa-m7d1g 5 месяцев назад +3

    ኤሚር ከዝስ አብዚሕካዮ ወይለይ ጉድ መፂኒ

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 5 лет назад +18

    ወይ ይሄ ቀለበት አጠገብሽ ብሆን እመነጥቅሽ ነበር

  • @AaAa-m7d1g
    @AaAa-m7d1g 5 месяцев назад +2

    ኮራይ የኔ ውድድድድድ ጎደኛየ

  • @aabbccdd5567
    @aabbccdd5567 4 года назад +18

    አታብዙት እሽ ፅዳት ድራተኛምናምን እሶየምስራውን እሶየምታፅዳውን እየኖራችሁ አትጥገቡ

  • @محمدأحمد-ي4ل1ح
    @محمدأحمد-ي4ل1ح 3 года назад +17

    እሚር እና ፈሪሀ ታረቁ ና ሀዴ ስትናደዲ ልያት

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 11 месяцев назад

      😂😂😂ገና ሰላሳ ክፍል ይቀራል😂😂😂ዑዑዑ

    • @ننىن-ذ7ب
      @ننىن-ذ7ب 7 месяцев назад

      ምን😮😮😮😮😮😮😮😮

    • @jgdyiifehtdjuddt5411
      @jgdyiifehtdjuddt5411 6 месяцев назад

      😢😂​@@noonoo3732

  • @zamzamnory3006
    @zamzamnory3006 6 лет назад +31

    ካን የኔ ቅመም እስቲ አተኮን አስታረቃቸዉ ፈሪሀንና ኢሜርን

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 2 года назад +7

    ሰሂርዬ አይጥ አለ😂😂😂አላላችም

  • @asmaa8749
    @asmaa8749 5 лет назад +25

    ፈረሀ ወደ ትግስቱን ይሰጥሺ

  • @TizitaWagnaw
    @TizitaWagnaw Месяц назад +1

    ኮራይ የኔ አስተዋይ

  • @DgFi-nm4pl
    @DgFi-nm4pl 3 месяца назад +1

    ኮራይ ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤❤

  • @አልቻልኩምአማየ
    @አልቻልኩምአማየ 5 лет назад +11

    ኩራይ ፍቅር የሆነ ልጅ

  • @ghyt1077
    @ghyt1077 4 года назад +12

    የፈራሀ አድናቅነኝ

  • @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ

    ኮራይ እና ኤሜር ስወዳችሁ

  • @Nora-dj5ry
    @Nora-dj5ry 2 года назад +2

    ኩራይ ኢሚር ፈሪሀ ወይኔ ሰወዳቹህ ሀድ ቅናቷ ያስገርማል

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 5 лет назад +23

    ካንየ እፉፉፉ የኔማር ሁሉንም ሰው አስታርቃለሁ አልክ

  • @يارب-ذ7ن2ج
    @يارب-ذ7ن2ج 2 месяца назад +1

    እነፈሪሀጋር ያለችውን ልጅ ስወዳት

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 года назад +11

    የሀዴስድብ የቆሻሻ ሠፈር ልጂአለችኮ✊✊✊🙄🙄ይቺከብት ይድፋሽ ሀዴ🙎‍♀️🐍

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Год назад

      🙄ይከፋኛል ሥለሀደ የሚናገር😂

    • @حكمتملاوي
      @حكمتملاوي 26 дней назад

      😮😮😮😮😮😮😮😮​@@deeddeed2583

  • @zainabadam9536
    @zainabadam9536 2 года назад +5

    ኮራይ ምርጥ ሰው❤❤💘

  • @lifegood4862
    @lifegood4862 6 лет назад +82

    ቀለበቱ ንድድ ነው ሚያረገኝ የኔ የሆነ ያህል እየተሰማኝ አንቄ እቀበላት ነበር እላለው

    • @dreamviewer2135
      @dreamviewer2135 5 лет назад

      እኔም

    • @teigistteigist8463
      @teigistteigist8463 5 лет назад +2

      ወላሂ እኔ ራሱ ኢች ሰይጣን

    • @tigistalemu5964
      @tigistalemu5964 5 лет назад

      እኔም

    • @zed2101
      @zed2101 4 года назад +2

      ወላሂ. እኔም. የቀለበቱ ነገር ሁለት. ቀን ድረስስለሱ. ሳስብ ቆየሁ

    • @esmail5684
      @esmail5684 4 года назад

      ዥልጥ ሁላ

  • @እሙሀያትማር
    @እሙሀያትማር 6 лет назад +25

    ኮራየ ምርጥ ሠዉ ነህ

  • @KaramDagnl
    @KaramDagnl 6 месяцев назад +3

    ኮራይ የሰዉን ስሜት ትረዳለህ ፈጣሪ የልቧን አዉቆ ነዉ ካተያስተዋወቃት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aal4746
    @aal4746 6 лет назад +27

    ምህመት ከነሚስቱ በጣም ያስጠላሉ

  • @aal4746
    @aal4746 6 лет назад +23

    ኮራይል በጣምደስ የሚል ጓደኛነው
    ከዛ ኢሚርና ፈሪሀ ስታሳዝኑ

  • @SenatMasersha
    @SenatMasersha 19 дней назад

    ውይ ኮርያ የኔልዩ ስውድህ

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 6 лет назад +29

    ስይር እንዴው ስጠላሽ

  • @aal4746
    @aal4746 5 лет назад +13

    አየ ሀዴ ኢሚር ያችላይሆን ምን አስጨነቀሽ አች ነጠላ

  • @halima8110
    @halima8110 6 лет назад +36

    ኮራይ ፈርሀ ኢሚር ስወዳች ውዶቸ

    • @fjedidyou9890
      @fjedidyou9890 6 лет назад

      ኮራይ ፈርሀ ኢሚር በጥም ሰወዳች

    • @halima8110
      @halima8110 6 лет назад

      @@fjedidyou9890 ☺

    • @aa-kp7ls
      @aa-kp7ls 4 года назад

      @@fjedidyou9890 ባሥፈሪሀእናኮራይኢሚርንብዙምአልወዴዉምእዳሠድቡኝእጅፈሪሀየኔማርሥወድሽ💋💋💕💕💞💞

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 5 лет назад +22

    የመህመት ሚስት ስታስጠሊ፡፡እጭ

  • @Šøfě-m3p
    @Šøfě-m3p 4 года назад +9

    ያልተማረ ሀብታም ድሀን የፈጠረ ይመስለዋል አሉ

    • @zed2101
      @zed2101 4 года назад +1

      በጣም

  • @ወሎመርሳወሎመርሳ
    @ወሎመርሳወሎመርሳ 6 лет назад +64

    የፈሪሀ አድናቂነኝ

  • @zebibaaragawseid6204
    @zebibaaragawseid6204 6 лет назад +17

    ፈሪሀ የኔቆንጅ ስውድሽ

  • @hshsg3751
    @hshsg3751 2 года назад +3

    ፈሪሀ ተሸዊደሸል እቺ የመሐመት ምስት እሲስት ቀለበቱወን ተመሠሠይ ገዝተ ትሰጠለችወይ ፈረሀ ሌለ ችግር ዉስጥ ገብተሸልቀለበቱን አይቶ ከወቀ እምር ሌበ ይለሸል

  • @fafimanche7802
    @fafimanche7802 6 лет назад +22

    ኮራዬ ጓደኛ ማለት እንዳተ ነው

  • @gFy-c7t
    @gFy-c7t Месяц назад +1

    ኧረ 74 የምትሉ በላይክ

  • @saadafaruq3732
    @saadafaruq3732 2 года назад +2

    ❤❤❤ልብነዉ የሚነካዉ

  • @gelilataye3151
    @gelilataye3151 3 года назад

    Mehmet gn endet endemiyanad , gn kanawoch eske mechereshaw alasayunm eko

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 6 лет назад +62

    ጎዴኛ ማለት ኮራይ ነው አቦ ይመችህ ፍርሀ ዴሞ ለገዘብ ብላ አይዴለም የቀርበችው አይሶን

  • @liyyuunaatlane
    @liyyuunaatlane 3 месяца назад

    174????

  • @halima8110
    @halima8110 6 лет назад +33

    ሀደ አንችነሽ እርካሽ ፈሪሀ አይደለችም

  • @kalealegnjesus7936
    @kalealegnjesus7936 4 года назад +21

    174?????????

    • @fairouzgargoum8226
      @fairouzgargoum8226 Год назад +3

      ፈሪሀ ክፍል 173 ላይ ሞተች በአማርኛ የለም በአረብኛ 174 አለ

    • @LeliseAbdujebar-l7b
      @LeliseAbdujebar-l7b Год назад

      Men hone 174

    • @MuneraMamanur
      @MuneraMamanur Месяц назад

      Be arabinya ale gin be amarinya yelemi​@@LeliseAbdujebar-l7b

  • @ዜድነኝየቅባቷ
    @ዜድነኝየቅባቷ 6 лет назад +57

    ኢሜር እና ፈሪሀ የምር ፍቅረኛሞች ነው የሚመስሉኝ😯

  • @جميلهالقحطاني-ح6ط
    @جميلهالقحطاني-ح6ط 8 месяцев назад

    ኡኡኡኡ ኮሜቶች የኮራይን ስም አበዛችሁ😂😂😂😂😂

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 6 лет назад +47

    ኮራየ ምርጥልጂ ይመችክ አስተሳሠብክ ጓበዝ

  • @JIluJilalu
    @JIluJilalu 5 месяцев назад

    ሀዲ ስወዳት የኔ ጣፋጭ🎉❤❤

  • @ZssZss-hj3tr
    @ZssZss-hj3tr 9 месяцев назад +2

    እፍ መነዉ አደኔ ኮራይን የሚወደዉ😢❤❤

  • @amiseid-wo5py
    @amiseid-wo5py Год назад +1

    ስሂር ሰጠላት ኤጭ 😂

  • @fatumakalid7812
    @fatumakalid7812 5 лет назад

    Koray jzk baxm das yanil nagr naw yangrkat la ayson👍

  • @ZssZss-hj3tr
    @ZssZss-hj3tr 10 месяцев назад +1

    ኮራይ ሥወድህ ፈሪሀን የተረዳሀት አተነህ😢❤

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech2040 4 года назад +6

    ኮሪያ እንወድሀለን

  • @መሥኪነኝየብታጅራዋ
    @መሥኪነኝየብታጅራዋ 5 лет назад +2

    ምንዋጋአለውመጨረሻውያሥጠላል

  • @user-ob5lj9sn5j
    @user-ob5lj9sn5j 8 месяцев назад

    ላራ ኢሚር ፈሪሀ ኮራይ ዝሀራ እዴት እደምወዳቸዉ❤❤

  • @MeluFuade
    @MeluFuade 4 месяца назад +1

    Ya kansu akest mendenwe metmslwe😢😢😢😢

  • @hikmaysgrljsfarenjibharylg9200
    @hikmaysgrljsfarenjibharylg9200 3 года назад +7

    ፈሪሀና እናቷ መሆን ነበረበት እርእሱ በጣም ምርጥ እናት

  • @MesertShuguta
    @MesertShuguta 8 месяцев назад

    Fetsar koray aynet godania ysitsen❤

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g Месяц назад

    የኢሚር እናት ስታሳዝን😥😥

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 6 лет назад +8

    እዴት ዋላችሁ ያጄመአ

  • @mahbubatube8142
    @mahbubatube8142 2 года назад +1

    የኔ ምርጥ ሶፊ

  • @Fatima-ci7th
    @Fatima-ci7th 3 года назад +5

    ሶፍያ ስወድሽ

  • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ጀ2አ

    ወይ ኮራየ ጎበዝ ጓደኛነት እድህ ነው

  • @gelayegebeyhw8862
    @gelayegebeyhw8862 4 года назад +4

    ኮራይ የእግዚአብሔር ሰው ነህ

  • @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
    @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 4 года назад +6

    ኮራይ የኔ ውድ እንዳንተ አይነት ጓደኛ የት ይገኛል

  • @የድንግልማርያምልጅምንይሳ

    ካንየ በጀርመን ምክንያት እኛም ተሸንፈናል

    • @obeobe8532
      @obeobe8532 5 лет назад

      😝😝😜😜😜ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад

      Kkkkkkk😂😂😂😂😂 K Hbibi

  • @egzabheryemsgn2311
    @egzabheryemsgn2311 5 лет назад +28

    ዉይ ኮራይ ከልቡ ሰው ነህ

  • @SameraSamera-h2z
    @SameraSamera-h2z 10 месяцев назад

    አንድ አይነት ኮሜንት ከፊልሙ ኦሜንታትሮች እያናደዳችሁኝ ነው

  • @azmirazmir8574
    @azmirazmir8574 6 лет назад +13

    አረ ተቃጠልኩ እእእእእእ ቀለበቱ ቀይራ ሰጠቻት እቺ ወራዳ ሴት የማትረባ 😕😩😦

  • @hgj7948
    @hgj7948 5 лет назад +1

    Hande yesrachu ystachu